በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ፀረ-ሰላም ኃይሎች ባደረሱት ጥቃት አራት ሰዎች ህይወት አለፈ

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ካማሽ ዞን ጸረ ሰላም ኃይሎች ትናንት ባደረሱት ጥቃት የአራት ሰዎች ሕይወት ማለፉን የክልሉ…

ብአዴን በ12ኛው ድርጅታዊ ጉባኤው ለውጥንና አንድነትን የሚያጠናክሩ ውሳኔዎችን ያሳልፋል ብለን እንጠብቃል- እህት ድርጅቶች

ብአዴን በ12ኛው ድርጅታዊ ጉባኤው ለውጥንና አንድነትን የሚያጠናክሩ ውሳኔዎችን ያሳልፋል ብለን እንጠብቃል ሲሉ የብአዴን እህት ድርጅቶች ገለጹ።…

የመስቀል በዓል የኢትዮጵያውያንን አንድነት አጉልቶ የሚያሳይ ነው- ኢንጅነር ታከለ ኡማ

የመስቀል በዓል የኢትዮጵያውያንን አንድነት አጉልቶ የሚያሳይ መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ኢንጅነር ታከለ ኡማ ገለፁ።…

የደኢህዴን ድርጅታዊ ጉባኤ ከዛሬ ጀምሮ ይካሄዳል

የደቡብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ /ደኢህዴን/ 10ኛ ድርጅታዊ ጉባዔ ከዛሬ ጀምሮ በሀዋሳ ከተማ ይካሄዳል። በዛሬው እለት…

ብአዴን በድርጅታዊ ጉባኤው ለአማራ ህዝብና ለመድረኩ የሚመጥንና ለውጡን የሚያስቀጥል ቁመና ተላብሶ መውጣት ይጠበቅበታል – አቶ ደመቀ መኮንን

የብሄረ አማራ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ /ብአዴን/ 12ኛ ድርጅታዊ ጉባኤ ዛሬ ከሰዓት በኋላ በባህር ዳር ተጀምሯል።   ጉባኤውን…

የለገጣፎ ከተማ ነዋሪዎች ለኦዴፓ ያላቸውን ድጋፍ ገለጹ

የለገጣፎ ከተማ ነዋሪዎች ለኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ያላቸውን ድጋፍ በሰላማዊ ሰለፍ ገለጹ። ነዋሪዎቹ ደርጅቱ እስከ ዛሬ ያመጣቸው…