ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ከቡራዩ የተፈናቀሉ ዜጎችን ጎበኙ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ከቡራዩ ከተማና አካባቢው ተፈናቅለው በመድሃኒዓለም  ትምህርት ቤት ተጠልለው  የሚገኙ   ዜጎች ጎብኝተዋል…

ኢትዮጵያ ለደቡብ ሱዳን ሰላም ትልቅ አስተዋጽኦ በማድረጓ አድናቆት እንደሚገባት አምባሳደር ሞርጋን ተናገሩ

ኢትዮጵያ በደቡብ ሱዳን  ተቀናቃኝ  ኃይሎች መካከል የፊት ለፊት  ድርድር እንዲካሄድና በአገሪቱ  ዘላቂ  ሰላም  እንዲሰፍን ላደረገችው አስተዋጽኦ…

በአገሪቱ የሚከሰቱ የህግ ጥሰትና ሥርዓት አልበኝነት ድርጊቶችን መንግሥት አይታገስም – ወ/ሮ ሙፈሪያት ካሚል

በአገሪቱን የሚስተዋሉ የህግ ጥሰት እና የሥርዓት አልበኝነት ባህሪ ያላቸው ድርጊቶችን መንግሥት እንደማይታገስ የደኢህዴን ሊቀመንበር እና የህዝብ…

የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልል መንግስት በቡራዩና አከባቢዋ በደረሰው የህይወትና ንብረት ውድመት ጥልቅ ሀዘን እንደተሰማው ገለጸ

የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልል መንግስት በቡራዩና አካባቢዋ በተፈጠረው ግጭት በህይወትና በንብረት ላይ በደረሰው ጉዳት ጥልቅ ሀዘን እንደተሰማው…

መንግሥት የህዝቡን ደህንነትና ሰላም ለማስጠበቅ እርምጃ እንደሚወስድ የፌደራል ፖሊስ አስታወቀ

መንግሥት የህዝቡን ደህንነት እና ሰላም ለመጠበቅ አስፈላጊውን እርምጃ ሁሉ እንደሚወስድ የፌደራል ፖሊስ  አስታወቀ ። የፌደራል ፖሊስ…

በሀገሪቱ እየታየ ያለው ለውጥ እንዳይደናቀፍ ጥያቄዎች በሳለማዊ መንገድ ሊቀርቡ አንደሚገባ የኦሮሞ ነጻነት ግንባር ሊቀመንበር ገለጹ

በሀገሪቱ እየታየ ያለው ለውጥ እንዳይደናቀፍ ጥያቄዎች በሳለማዊ መንገድ ሊቀርቡ እንደሚገባ የኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) ሊቀመንበር አቶ…