ኢህአዴግ ምክር ቤት ስብሰባ የተለያዩ ውሳኔዎችን በማሳለፍ ተጠናቀቀ

ከመስከረም 04-05/2011ዓ.ም ሲካሂድ የቆየው የኢህአዴግ ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባ የተለያዩ ውሳኔዎችን በማሳለፍ ተጠናቋል። የኢህአዴግ ምክር ቤት…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ በቡራዩ አካባቢ የተፈፀመውን ግድያ አወገዙ

የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በትናንትናው ዕለት በቡራዩ አሸዋ ሜዳ፣ ከታ እና ፊሊ ዶሮ አካባቢ…

ኢትዮጵያና ኤርትራ አለመግባባታቸውን ለመፍታት ያሳዩትን ቁርጠኝነት የሳዑዲ መንግስት አደነቀ

ኢትዮጵያና ኤርትራ ለሃያ ዓመት የዘለቀውን አለመግባበት በሰላም ለመፍታት ላሳዩት ቁርጠኝነትና አመራር የሳዑዲ መንግስት እድናቆቱን መግለጹን የኢፌዴሪ ጠቅላይ…

የኦነግ አመራሮች አዲስ አበባ ገቡ

በአቶ ዳውድ ኢብሳ የሚመራው የኦሮሞ ነፃነት ግንባር አመራሮች ቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ሲደርሱ ደማቅ አቀባበል…

ኢትዮጵያና ኤርትራ ይፋዊ የሰላም ስምምነት በጅዳ ይፈራረማሉ

ኢትዮጵያ እና ኤርትራ በቅርቡ የገቧቸውን የሰላም ስምምነቶች የሚያጠናክር ስምምነት ነገ በሳዑዲ አረቢያ በሚካሄድ ስነ ስርዓት ይፈራረማሉ።…

በኤርትራ በትጥቅ ትግል ሲንቀሳቀሱ የነበሩ የኦነግ አባላት በነገው እለት ወደ ኢትዮጵያ ይገባሉ

በኤርትራ በትጥቅ ትግል ሲንቀሳቀሱ የነበሩ የታጠቁ የኦነግ አባላት ትጥቃቸውን ፈተው በነገው እለት ወደ ኢትዮጵያ እንደሚገቡ ተገልጿል።…