የኦህዴድ ማዕከላዊ ኮሚቴ መደበኛ ስብሰባውን ማካሄድ ጀመረ

የኦሮሞ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት /ኦህዴድ/ ማዕከላዊ ኮሚቴ መደበኛ ስብሰባውን ማካሄድ ጀምሯል። በዛሬው እለት የተጀመረው የኦህዴድ ማዕከላዊ…

ጉባኤው ከኃይማኖት አባቶች ጋር መከረ

የአዲስ አበባ የኃይማኖት ተቋማት ጉባኤ አዲስ ዓመትን በማስመልከት ከኃይማኖት ተቋማት ከተወጣጡ ኃይማኖት አባቶች ጋር መከረ፡፡ ጥላቻን…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ የቻይና ጉብኝታቸውን አጠናቀው አሰብ ገቡ

ሰሞኑን በቻይና አፍሪካ የትብብር ፎረም ቻይና የነበሩት ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ጉብኝታቸውን አጠናቀው አሰብ ገብተዋል። የኤርትራው…

የኢንቨስትመንት ቦርድ አለም አቀፍ ኩባንያዎች በሀገር ውስጥ የሎጂስቲክስ ስራ እንዲሰማሩ የሚፈቅድ ውሳኔ አሳለፈ

የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ቦርድ የአምራቹን ዘርፍ ዕድገት ለማፋጠንና ኢንቨስትመንትን እንዲሁም የውጭ ንግድ አፈፃፀምን በበቂ መጠን ለማሳደግ የሚያግዝ…

ታግዶ የነበረው ህጋዊ የውጭ አገራት የሥራ ስምሪት በመስከረም ወር መጨረሻ ይጀምራል

ለአመታት ታግዶ የነበረው ህጋዊ የውጭ አገራት የስራ ስምሪት በ2011 ዓ.ም መስከረም ወር መጨረሻ እንደሚጀመር የሰራተኛና ማህበራዊ…

በኢትዮጵያ የሚከናወነው የመሠረተ ልማት ግንባታ የከተሞችን ተጠቃሚነት ያጣጣመ ሊሆን ይገባል – ምክትል ጠቅላይ ሚንስትር ደመቀ መኮንን

በኢትዮጵያ  የሚከናወነው የመሠረተ ልማት ግንባታ የከተማና የገጠር ከተሞችን ተጠቃሚነት ያጣጣመ ሊሆን እንደሚገባ ምክትል  ጠቅላይ ሚንስትር  አቶ…