ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ ከአሜሪካ ኮንግረስ አባል ክሪስ ስሚዝ የልዑካን ቡድን ጋር ተወያዩ

የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ የአሜሪካ ኮንግረስ አባል በሆኑት ክሪስ ስሚዝ ከተመራው የልዑካን ቡድን ጋር…

የቬትናሙ ፕሬዚዳንት ትራን ዳይ ኩአንግ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገቡ

የቬትናም ፕሬዚዳንት ትራን ዳይ ኩአንግ የሶስት ቀናት ይፋዊ የስራ ጉብኝት ለማድረግ አዲስ አበባ ገቡ። ፕሬዚዳንቱ ከባለቤታቸው…

“በኢትዮጵያ እየተካሄደ ስላለው ለውጥ አድናቆት አለን”- ኮንግረስማን ክሪስ ስሚዝ

በአሜሪካ ኮንግረስ የውጭ ጉዳይ ኮሚቴ የአፍሪካ ንዑስ ኮሚቴ ሰብሳቢ ኮንግረስማን ክሪስ ስሚዝ በኢትዮጵያ እየተካሄደ ስላለው ለውጥ…

693 የህግ ታራሚዎች በይቅርታና በምህረት ተፈቱ

693 የህግ ታራሚዎች በይቅርታና በምህረት መፈታታቸውን የፌዴራል ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር አስታወቀ። አስተዳደሩ ለኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት በላከው…

የተጀመረውን ለውጥ በሁሉም ደረጃ ከማድረስ አንፃር የሚታየውን እጥረት በፍጥነት ለማስተካከል የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴው አቅጣጫ አስቀመጠ

የኢህአዴግ ሥራ አስፈፃሚ ከነሀሴ 14 እስከ 16/2010 ዓ.ም ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ የጥልቅ ተሃድሶውን አፈፃፀምና ያስገኘውን ውጤት…

ኢትዮ ቴሌኮም በስልክ አገልግሎት ላይ የታሪፍ ቅናሽ አደረገ

ኢትዮ ቴሌኮም በስልክ አገልግሎት የታሪፍ ቅናሽ ማድረጉን አስታወቀ። ኢትዮ ቴሌኮም በሰጠው መግለጫ፥ ተቋሙ በስልክ አገልግሎት ላይ…