የአፋር መንፈሳዊ አባትና ባህላዊ መሪ ሱልጣን ሐንፍሬ አሊሚራህ አዲስ አበባ ገቡ

በስደት ይኖሩ የነበሩት የአፋር መንፈሳዊ አባትና ባህላዊ መሪ ሱልጣን ሐንፍሬ አሊሚራህ አዲስ አበባ ገቡ። ሱልጣን ሐንፈሬ…

ፍርድ ቤቱ በሰኔ 16 የቦንብ ጥቃት ተጠርጣሪዎች በዋስትና እንዲለቀቁ አዘዘ

በሰኔ 16ቱ የቦንብ ጥቃት የተጠረጠሩ የፍትህ አካላት በዋስትና እንዲለቀቁ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ትዕዛዝ ሰጠ።…

አትሌት ፈይሳ ሌሊሳ ወደአገሩ እንዲመለስ ጥሪ ቀረበለት

የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴና የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን አትሌት ፈይሳ ሌሊሳ ወደ ሃገሩ እንዲመለስና ከዚህ ቀደም ለሀገሩ ያደርግ…

ኮሚቴው ብሔራዊ መግባባትን ለማጎልበት መድረክ ማዘጋጀቱን አስታወቀ

የኢትዮጵያዊያን ሁሉን አቀፍ የብሔራዊ መግባባት እና የእርቀ ሰላም አስተባባሪ ኮሚቴ ከውጭና ሀገር ውስጥ ከተወጣጡ የሲቪክ ማህበራት፣…

የኃይማኖት ተቋማት ጉባኤ የበላይ ጠባቂ አባቶች በጅግጅጋ ከተማና አካባቢዋ የተፈጠረውን ግጭት አወገዙ

የኢትዮጵያ የኃይማኖት ተቋማት ጉባኤ የበላይ ጠባቂ አባቶች በኢትዮጵያ ሶማሌ ዋና ከተማ በሆነችው ጅግጅጋ እና አካባቢዋ የተፈጠረውን…

ባለስልጣኑ ሁለት አዳዲስ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶችን ለማከናወን ስምምነት መፈራረሙን አስታወቀ

የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን ሁለት አዳዲስ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶችን ለማከናወን ስምምነት መፈራረሙን አስታውቋል፡፡ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶቹ ከደብረብርሀን…