የመከላከያ ሠራዊት በሱማሌ ክልል ሰላም ለማምጣት የሚያደርገውን ጥረት እንደሚደግፉ የሱማሌ ክልል ተወላጆች ገለጹ

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መከላከያ ሠራዊት በሱማሌ ክልል ሰላም ለማምጣት የሚያደርገውን ጥረት እንደሚደግፉ የተለያዩ የማህበረሰብ ክፍሎች…

ሼህ ሰኢድ አህመድ ከ23 አመታት የስደት ቆይታ በኋላ ወደ ኢትዮጵያ ተመለሱ

በኢትዮጵያ የመጣውን ለውጥ ተከትሎ 23 አመታትን በስደት ያሳለፉት የኢትዮጵያ ሙስሊም ወጣቶች ማህበር መስራችና ሊቀመንበር የነበሩት የሃይማኖት…

የኦሮሚያ ሚዲያ ኔትዎርክ የአዲስ አበባ ቢሮውን አስመረቀ

የኦሮሚያ ሚዲያ ኔትዎርክ (ኦ ኤም ኤን) የአዲስ አበባ ቢሮውን በይፋ አስመረቀ። በምርቃት ስነ ስርዓቱ ላይ የተገኙት…

የሚያዋጣን በመከባበር ላይ የተመሰረተች ሰላማዊና ዴሞክራሲያዊ አገር በትብብር መገንባት ነው – ጃዋር መሐመድ

ከአሁን በኋላ አዋጪው መንገድ በመከባበር ላይ የተመሰረተች ሰላማዊና ዴሞክራሲያዊ አገር በመተባበር መገንባት እንደሆነ የኦሮሚያ ሚዲያ ኔትወርክ…

በመሬት አስተዳደር ዘርፍ የሚታየውን የመልካም አስተዳደር ችግር ለመፍታት በዘመናዊ ቴክኖሎጂ የተደገፈ የአሰራር ስርአት እየተዘረጋ ነው

በመሬት አስተዳደር የአገልግሎት  ዘርፍ የሚታየውን የመልካም አስተዳደር ችግር ለመፍታት በዘመናዊ ቴክኖሎጂ የተደገፈ የአሰራር ስርአት  እየተዘረጋ መሆኑን…

ሰላምና ዴሞክራሲ ለማጎልበት ሴቶች ጉልህ አስተዋፅኦ ስላላቸው መንግስት ትኩረት ሰጥቶ ማሳተፍ ይኖርበታል – ሴት ምሁራን

በሀገሪቷ ሰላም እና ዴሞክራሲ ለማጎልበት ሴቶች ጉልህ አስተዋፅኦ ስላላቸው መንግስት ትኩረት ሰጥቶ ማሳተፍ ይኖርበታል ሲሉ አስተያየታቸውን…