አዲስ የተሾሙት ስምንት አምባሳደሮች ዛሬ ቃለ መሃላ እንደሚፈፅሙ የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለፀ

አዲስ  የተሾሙት  ስምንት  አምባሳደሮች ዛሬ  ቃለ መሃላ እንደሚፈጽሙ የኢፌዴሪ የውጭ  ጉዳይ  ሚንስቴር አስታወቀ  ። አዲስ የተሾሙት…

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤ የክልሉን በጀትና ሹመቶችን በማጽደቅ ተጠናቀቀ

ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት ሰባተኛ መደበኛ ጉባኤ ከ3 ነጥብ 6 ቢሊዮን ብር በላይ የክልሉን በጀትና…

በማህበራዊ ተሰስር ገጾች ላይ የተሠራጨው የተሳሳተ መረጃ የኢትዮጵያና የተባበሩት አረብ ኢሚሬቶችን ግንኙነት አያበላሽም

በማህበራዊ ትስስር ገፆች ላይ በተሠራጨው የተሳሳተ መረጃ የኢትዮጵያና የተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች ግንኙነት እንደማይበላሽ የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ…

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ሲኖዶሶች የዕርቀ ሰላም መርሃ ግብር ዛሬ በሚሊኒየም አዳራሽ ይካሄዳል

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ሲኖዶሶች የዕርቀ ሰላም መርሃ ግብር ዛሬ በሚሊኒየም አዳራሽ ይካሄዳል። በዛሬው እለት ከቀኑ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በተመድ ጠቅላላ ጉባዔ ላይ ተጋብዘው በሰላም ዙሪያ ንግግር እንዲያደርጉ ተጠየቀ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) ጠቅላላ ጉባዔ ላይ ግብዣ ተደርጎላቸው ገለፃ እንዲያደርጉ…

እየተገነባ ያለውን የፍቅር ድልድይ ከዳር ለማድረስ ሁሉም ኃላፊነቱን እንዲወጣ ተጠየቀ

በአገሪቱ እየተገነባ ያለውን የፍቅር ድልድይ ከዳር ለማድረስ ሁሉም ኃላፊነቱን እንዲወጣ የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽህፈት ቤት ጠየቀ።…