ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር አብይ በአሜሪካ የነበራቸው ቆይታ እጅግ የተሳካ እንደነበር ገለጹ

ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር አብይ በአሜሪካ  ሦስት  ግዛቶች  ያደረጉት ቆይታ አድካሚ ቢሆንም  እጅግ የተሳካ እንደነበር  ገልጸዋል  ።…

የኤርትራና ጅቡቲ ጉዳይን ለመፍታት በሚደረገው ጥረት ለመሳተፍ ኢትዮጵያ ዝግጁ መሆኗን ገለጸች

የኤርትራና የጂቡቲ ጉዳይ በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት በሚደረገው ጥረት ለመሳተፍ ኢትዮጵያ ዝግጅነቷን ገለጸች። ኢትዮጵያ በሁለቱ ሀገራት መካከል…

ፕሬዚዳንት ሙላቱ ተሾመ ከተለያዩ አገራት የስፔስ ሳይንስ ተመራማሪዎችና ተማሪዎችን አነጋገሩ

የኢፌዴሪ ፕሪዝዳንት ዶ/ር ሙላቱ ተሾመ ከተለያዩ ሀገራት የተውጣጡ የስፒስ ሳይንስ ተመራማሪዎችን እና ተማሪዎችን አነጋግረዋል፡፡ ተመራማሪዎቹ ከቻይና…

አርቲስት ፍቃዱ ተክለማርያም ከዚህ አለም በሞት ተለየ

አርቲስት ፍቃዱ ተክለማርያም ትናንት ማምሻውን በ62 አመቱ ከዚህ ዓለም በሞት መለየቱ ተገለጸ። የብሄራዊ ቴአትር ስራ አስኪያጅ…

የጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ የመደመር ጉዞ ከሚጠበቀው በላይ ሰኬታማ ነበር- ጠቅላይ ሚንስትር ጽህፈት ቤት

የጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ የአሜሪካው የመደመር ጉዞ ከሚጠበቀው በላይ ሰኬታማና ውጤት  የተመዘገበበት  መሆኑን የጠቅላይ ሚኒስትር…

የአርበኞች ግንቦት 7 ንቅናቄ በአንድ ወር ውስጥ ወደ ሀገር ቤት በመግባት ሰላማዊ ትግል እንደሚጀምር አስታወቀ

የአርበኞች ግንቦት 7 ንቅናቄ በአንድ ወር ውስጥ ወደ ሀገር ቤት በመግባት ሰላማዊ ትግል እንደሚጀምር ትናንት በሰጠው…