ፕሬዚዳንቱ ሙላቱ ኢትዮጵያን በውጭ አገራት ለሚወክሉ አምባሳደሮች ሹመት ሰጡ

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ኘሬዚዳንት ዶ/ር ሙላቱ ተሾመ ኢትዮጵያን በውጭ ሀገሮች ለሚወክሉ አምባሳደሮች ሹመት ሰጥተዋል። በዚህም…

8ኛው የኢትዮጵያ ከተሞች ፎረም በሚመጣው ታህሳስ ወር በሶማሊያ ክልል ጂግጂጋ ከተማ እንደሚከበር ተገለጸ

8ኛው የኢትዮጵያ ከተሞች ፎረም ከታህሳስ አንድ አስከ ሰባት 2011 ዓ.ም በሶማሊያ ክልል ጂግጂጋ ከተማ እንደሚከበር ተገልጸዋል፡፡…

ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ የመራው የኤርትራ ልዑካን ቡድን አዲስ አበባ ገብቷል

የልዑካን ቡድኑ ቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ሲደርስ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ፣ የክልል ርዕሰ…

ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂን ለመቀበል ዝግጅት ማድረጉን መንግስት ገለፀ

በኢትዮጵያ ይፋዊ የሥራ ጉብኝት የሚያደርጉትን የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂን ለመቀበል  መንግሥት በቂ ዝግጅት ማድረጉን የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን…

በኢትዮጵያ የአርጀንቲና አምባሳደር ጉስታቮ ግሪፖ በጠቅላይ ሚኒስትሩ መሪነት በሃገሪቱ እየመጣ ያለውን ለውጥ አደነቁ።

በኢትዮጵያ የአርጀንቲና አምባሳደር ጉስታቮ ግሪፖ በጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ መሪነት በኢትዮጵያ እየመጣ ያለውን ለውጥ አደነቁ።…

ህብረተሰቡ ለፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ አቀባበል አንዲያደርግ ተጠየቀ

የኤርትራ ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ነገ አዲስ አበባ ሲገቡ ህብረተሰቡ ደማቅ አቀባበል እንዲያደርግ የመንግስት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽህፈት…