የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ልማት ባንክ አዳዲስ ፕሬዚዳንቶችን ሾሙ

ለኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዳዲስ ፕሬዚዳንቶች መሾማቸው ተገለጸ ። የመንግስት የፋይናንስ ድርጅቶች ኤጀንሲ…

ሁሉም የእስልምና ሃይማኖት መሪዎች በጋራ መስራት ይጠበቅባቸዋል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ

የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤትና የኢትዮጵያ ሙስሊሞች መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ በጋራና በሰላማዊ መንገድ መስራት እንደሚጠበቅባቸው ጠቅላይ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በአሜሪካ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያወውያንን ሊያወያዩ ነው

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በአሜሪካ ከሚገኙ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ጋር የሁለት ቀን ውይይት ሊያደርጉ መሆኑን…

የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ የማረሚያ ቤት አመራሮችን ከሃላፊነት ማንሳቱን አስታወቀ

የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ የማረሚያ ቤት አመራሮችን ከኃላፊነት ማንሳቱን አስታወቀ። የማረሚያ ቤት አስተዳደር ህገ መንግስታዊ ግዴታውን…

በአዳማ እሁድ ለጠቅላይ ሚኒስትሩ የድጋፍ ሰልፍ ይካሄዳል

ጠቅላይ ሚኒስተር ዶክተር ዓብይ አሕመድ ላስመዘገቧቸው የአመራር ውጤቶች ድጋፍ ለመስጠት በአዳማ ከተማ እሁድ የሚካሄደውን የድጋፍ ሰልፍ…

የትግራይ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤ ተጀመረ

የትግራይ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት አምስተኛ ዘመን 12ኛ መደበኛ ጉባኤ ዛሬ በመቀሌ ከተማ ተጀምረዋል። ጉባኤው የተጀመረው በበጀት…