በአዳማ እሁድ ለጠቅላይ ሚኒስትሩ የድጋፍ ሰልፍ ይካሄዳል

ጠቅላይ ሚኒስተር ዶክተር ዓብይ አሕመድ ላስመዘገቧቸው የአመራር ውጤቶቸ ድጋፍ ለመስጠት በአዳማ ከተማ እሁድ የሚካሄደውን የድጋፍ ሰልፍ…

በኢትዮጵያና ሱዳን ድንበር አካባቢ ግጭት መከሰቱ ተገለጸ

በኢትዮጵያናሱዳን  ድንበር አካባቢ ግጭት መከሰቱን የምዕራብ ጎንደር ዞን አስተዳደር አስታወቀ። የምዕራብ ጎንደር ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ…

በአዲስ አበባ ሲካሄድ የነበረው የኢትዮ-አውሮፓ ህብረት የምክክር መድረክ ዛሬ ተጠናቋል

ለሁለት ቀናት በአዲስ አበባ ሲካሄድ የነበረው የኢትዮ–አውሮፓ ህብረት የምክክር መድረክ ትናንት ተጠናቋል። በኢትዮጵያና በአውሮፓ ህብረት መካከል…

ሁለተኛው ዙር የጥሩነሽ ቤጅንግ ሆስፒታል የማስፋፊያ ግንባታ ተጠናቀቀ

ሁለተኛው ዙር የጥሩነሽ ቤጂንግ የኢትዮ-ቻይና ወዳጅነት ሆስፒታል የማስፋፊያ ግንባታ ተጠናቆ ርክክብ ተፈጸመ። በቻይና መንግስት ድጋፍ የተካሄደው…

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ኃላፊነታቸውን አልተወጡም የተባሉ አራት የፀጥታ ኃላፊዎች ከስራቸው ታገዱ

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ተከስቶ የነበረውን የፀጥታ ችግር ለመቆጣጠር ኃላፊነታቸውን በአግባቡ አልተወጡም የተባሉ አራት የፀጥታ ኃላፊዎች ከስራቸው…

በኢንዱስሪው ዘርፍ የሚስተዋለውን የሠው ኃይል ክፍተት ለመሙላት አስተዳደሩ የፖሊ ቴክኒክ ኮሌጆች እንደሚገነባ አስታወቀ

በኢንዱስሪው ዘርፍ የሚስተዋለውን የሰለጠነ የሠው ሀይል ክፍተት ለመሙላት በአዲስ አበባ ከተማ አምስት ክፍለ ከተሞች አዳዲስ የፖሊ…