በደቡብ ክልል 16 መንደሮች በቱሪስት መስህብነት ተከለሉ

ሀዋሳ፤ታህሳስ 18 2004/ዋኢማ/ – በደቡብ ክልል 16 ባህላዊ መንደሮች በቱሪስት መስህብ ሥፍራነት እንዲከለሉ ማድረጉን የክልሉ ባህልና…

የስዊድን ጋዜጠኞች ላይ የ11 አመት ፅኑ እስራት ቅጣት ተላለፈ

አዲስ አበባ ፤ ታህሳስ 17 2004 /ዋኢማ / -ለአሸባሪው የኦብነግ ታጣቂ ድጋፍ በመስጠትና የሉአላዊ አገርን ህግ…

የአረብ ኤሚሬትስ መንግስት 26 የባጃጅ አምቡላንሶችን በእርዳታ ሰጠ

አዲስ አበባ ፤ ታህሳስ 17 2004 /ዋኢማ / – በኢትዮጵያ የእናቶችና ህፃናትን ሞት ለመቀነስ በሁሉም የሀገሪቱ…

በደቡብ ክልል የቤተሰብ ምጣኔ አገልገሎት ተጠቃሚዎች ቁጥር እያደገ ነው

ሀዋሳ ፤ ታህሳስ 17 2004/ዋኢማ/ – በደቡብ ክልል የቤተሰብ ምጣኔ አገልገሎት ተጠቃሚዎች ቁጥር እያደገ መምጣቱን የክልሉ…

የኢትዮ-ሱዳን 2ኛው የጋራ የፖለቲካ ኮሚቴ ስብሰባ ተካሔደ

አዲስ አበባ ፤ ታህሳስ 17 2004 /ዋኢማ /- የኢትዮ-ሱዳን ሁለተኛው የጋራ የፖለቲካ ኮሚቴ ስብሰባ በካርቱም መካሔዱን…

የታላቁን ህዳሴ ግድብ ተጽዕኖ ለመገምገም ካይሮ ላይ ስብሰባ ተካሄደ

አዲስ አበባ ፤ ታህሳስ 16 2004 /ዋኢማ / – የታላቁ ህዳሴ ግድብ በታችኛዉ የተፋሰስ አገሮቸ ላይ…