ኢትዮጵያና ሕንድ በግብርና ምርምር ዙሪያ በጋራ ለመሥራት የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፤ ታህሳስ 3/2004/ዋኢማ/ – ኢትዮጵያና ሕንድ በግብርና ምርምር ዙሪያ በጋራ ለመሥራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት ትናንት…

ኢትዮጵያ በ2012 በለንደን ለሚካሄደው ኦሎምፒክ ሰፊ ዝግጅት እያከናወነች መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፤ ታህሳስ 3/2004/ዋኢማ/ – ከስምንት ወር በኋላ በእንግሊዝ ለንደን ለሚካሄደው 30ኛው የኦሎምፒክ ጨዋታዎች ኢትዮጵያ የተሻለና…

ተያዘው የበጀት ዓመት 20 ቢሊዮን ብር በሚጠጋ ወጪ የ79 የመንገድ ፕሮጀክቶች ግንባታ ይከናወናሉ

አዲስ አበባ፤ ታህሳስ 4 /2004/ዋኢማ/-  በተያዘው የበጀት ዓመት 20 ቢሊዮን ብር በሚጠጋ ወጪ 79 የመንገድ ግንባታ…

ጃፓን በሁለት ክልሎች የንጹህ ውኃ መጠጥ አቅርቦትን የሚያሻሽል ከ3 ነጥብ 5 ሚሊዮን ብር የገንዘብ ድጋፍ አደረገች

አዲስ አበባ፤ ታህሳስ 4/2004/ዋኢማ/ – የጃፓን መንግሥት በአፋርና በአማራ ክልሎች የንጹህ ውኃ መጠጥ አቅርቦትን የሚያሻሽል የገንዘብ…

ቢሮው የወጣቶችን ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ተሳትፎ ለማጎልበት የሚያስችሉ ተግባራትን እያከናወነ ነው

ሀዋሣ፤ ታህሳስ 4/2004/ዋኢማ/- የደቡብ ክልል የወጣቶችን ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ተሳትፎ ለማጎልበት የሚያስችሉ ተግባራት በማከናወን ላይ እንደሚገኝ የክልሉ…

787 ድሪም ላይነር አውሮፕላን አዲስ አበባ ገባ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 2/2004 (ዋልታ) – ቦይንግ 787 ድሪም ላይነር አውሮፕላን የሙከራ በረራ እያደረገ ዛሬ…