ሕገ-መንግስቱ ብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች በብዙህነታቸው፣ በአንድነታቸውና በውበታቸው ኮርተው እንዲኖሩ ያስቻለ ነው

አዲስ አበባ፤ ህዳር 23/2004/ዋኢማ/– ሕገ መንግሥቱ ብሔር ብሔሮችና ህዝቦች በብዙህነታቸው፣ በአንድነታቸውና በውበታቸው ኮርተው እንዲኖሩ ያስቻለ መሆኑን…

በነገው ዕለት የሚጀመረው 16ኛው ዓለም አቀፍ የኤችአይቪ/ኤድስና አባላዘር በሽታዎች በአፍሪካ ጉባዔ ዝግጅት መጠናቀቁ ተገለፀ

አዲስ አበባ ህዳር 23/2004/ዋኢማ/-በነገው ዕለት በሚሊኒየም የመሰብሰቢያ አዳራሽ የሚጀምረው 16ኛው ዓለም አቀፍ የኤችአይቪ/ ኤድስና አባላዘር በሽታዎች…

ሠራዊቱ ሕገ-መንግሥታዊ ተልዕኮውን እንዲወጣ የሚያደርጉ ሥራዎች እየተከናወኑ ናቸው-ጄኔራል ሳሞራ

አዲስ አበባ፤ ህዳር 23/2004/ ዋኢማ/ – የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሕገ-መንግሥታዊ ተልዕኮውን እንዲወጣና ሕዝባዊ ባህርይውን ይዞ የሚያስቀጥሉ…

በኔዘርላንድ ነዋሪ የሆኑ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ለህዳሴው ግድብ ከ1ነጥብ 1 ሚሊዮን ብር በላይ አሰባሰቡ

አዲስ አበባ ህዳር 22/2004/ዋኢማ/- በኔዘርላንድ ነዋሪ የሆኑ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ህዳር 16 ቀን 2004 ዓ.ም በሮተርዳም…

የብሔር ብሔረሰቦች ቀን በአዲስ አበባ ከተማ ደረጃ ለማክበር የሚያስችሉ ዝግጅቶች ተጠናቀቁ

አዲስ አበባ፤ ህዳር 22/2004/ዋኢማ/– በአገሪቱ ለስድስተኛ ጊዜ የሚከበረውን የብሔር ብሔረሰቦች ቀን በከተማ ደረጃ ለማክበር የሚያስችሉ ዝግጅቶች…

ሁለተኛው ዙር የተንዳሆ ቤቶች ልማት ግንባታ 98 በመቶ መጠናቀቁ ተገለፀ

አዲስ አበባ ህዳር 22/2004/ዋኢማ/ – በተንዳሆ ስኳር ፋብሪካ ፕሮጀክት በመገንባት ላይ ያለው ሁለተኛው ዙር የቤቶች ልማት…