ጠ/ሚ ዐቢይ ለመውሊድ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

መስከረም 15/2016 (አዲስ ዋልታ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለነብዩ መሐመድ (ሰዐወ) የመውሊድ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት…

በክረምት የአረንጓዴ አሻራ መርኃ ግብር 7.5 ቢሊየን ችግኞችን መትከል ችለናል – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ

መስከረም 7/2016 (አዲስ ዋልታ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በክረምት የአረንጓዴ አሻራ መርኃ ግብር 7 ነጥብ 5…

ተቋርጦ የነበረው ሦስትዮሽ የህዳሴ ግድብ ድርድር ተጀመረ

ሐምሌ 21/2015 (አዲስ ዋልታ) ተቋርጦ የነበረው የሦስትዮሽ ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ድርድር በዛሬው ዕለት በግብፅ ካይሮ…

ኢትዮጵያ ብሪክስን መቀላቀሏ ለሀገሪቱ ታላቅ ሁነት እና መልካም አጋጣሚ ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ

ነሐሴ 18/2015 (አዲስ ዋልታ) ኢትዮጵያ ብሪክስን መቀላቀሏ ሁነቱ ለሀገሪቱ ታላቅ ሁነትና መልካም አጋጣሚ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር…

ፕሬዝዳንት ሼክ መሀመድ ቢን ዛይድ አል ናህያን ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገቡ

ነሐሴ 12/2015 (አዲስ ዋልታ) የተባበሩት አረብ ኢሚሬቶች ፕሬዝዳንት ሼክ መሀመድ ቢን ዛይድ አል ናህያን ለይፋዊ የሥራ…

በአማራ ክልል የፌደራል መንግስት አስፈላጊውን የህግ ማዕቀፍ እንዲተገብር የክልሉ መንግስት ጠየቀ

ሐምሌ 27/2015 (ዋልታ) በአማራ ክልል ያጋጠመውን የፀጥታ መደፍረስ በመደበኛ የህግ ማስከበር ሥርዓት ለመቆጣጠር አዳጋች ሆኖ በመገኘቱ…