በቀዳማዊት እመቤት ጽሕፈት ቤት የተገነቡ 8 ት/ቤቶች ለርክክብ ዝግጁ ሆኑ

በቀዳማዊት እመቤት ጽሕፈት ቤት የተገነቡ ተጨማሪ ስምንት ትምህርት ቤቶች ለርክክብና ለአገልግሎት ዝግጁ መሆናቸውን ጽሕፈት ቤቱ አስታወቀ።…