የኢትዮጵያ መንግስት የሰላም ስምምነቱ ዳር እንዲደርስ በሙሉ ቁርጠኝነት እየሠራ ይገኛል – ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር)

ጥር 3/2015 (ዋልታ) የኢትዮጵያ መንግስት የሰላም ስምምነቱ ዳር እንዲደርስ በሙሉ ቁርጠኝነት እየሠራ ይገኛል ሲሉ የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን…

መንግሥት አልሻባብ በመሃል ሀገር ሊፈጥር ያቀደውን ሽብር ማክሸፉን ገለጸ

ግንቦት 6/2014 (ዋልታ) መንግሥት አልሻባብ ከአሸባሪዎቹ ሕወሓት እና ሸኔ ጋር በጥምረት በመሆን በመሃል ሀገር ሊፈጥር ያቀደውን…

የአፍሪካ ኅብረት ጉባኤ ኢትዮጵያዊያን የሀገራቸውን ሰላምና መረጋጋት ለዓለም በግልፅ የሚያሳዩበት ነው ተባለ

ጥር 19/2014 (ዋልታ) በቀጣይ ሳምንት የሚካሄደው የአፍሪካ ኅብረት ጉባኤ ኢትዮጵያ የራሷን ችግሮች በራሷ ልጆች በመፍታት አንድነቷን…

መንግሥት የትግራይ ሕዝብ አሸባሪውን ትሕነግ በአደባባይ ወጥቶ ሊቃወመው ይገባል አለ

ታኅሣሥ 27/2014 (ዋልታ) መንግሥት የትግራይ ሕዝብ ያለበት ማኅበራዊና ምጣኔሃብታዊ ችግር ተፈቶ በዘላቂነት ሰላሙ እንዲረጋገጥ አሸባሪውን ትሕነግ…

መንግሥት የትግራይ ሕዝብ አሸባሪው ትሕነግን ልጆቻችን የት ገቡ ሲል እየጠየቀ ነው አለ

ኅዳር 30/2014 (ዋልታ) አሸባሪው ትሕነግ በአሁኑ ሰዓት የትግራይን ሕዝብ አስገድዶ በመሰብሰብ የተለመደ የውሸት ፕሮፖጋንዳ ሊነዛ ቢሞክርም…

የአሸባሪው ሕወሀት ሀይል በኮምቦልቻ ከ100 በላይ የከተማዋን ወጣቶች መጨፍጨፉን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ

ጥቅምት 22/2014 (ዋልታ) የአሸባሪው ሕወሓት ኃይል በኮምቦልቻ ከተማ ሰርጎ በመግባት ዛሬ ሌሊቱን ከ100 በላይ የከተማዋን ወጣቶችን…