ሴናተር ኪም ጃክሰን በሕወሓት የሀሰት መረጃ በመታለል ኢትዮጵያ ላይ ስለነበራቸው አቋም ይቅርታ ጠየቁ

ሚያዝያ 10/2014(ዋልታ) በአሜሪካ የጆርጂያ ሴናተር ኪም ጃክሰን በሕወሓትና ደጋፊዎቹ ፕሮፖጋንዳና የሀሰት መረጃ በመታለል አለአግባብ ኢትዮጵያ ላይ…

የአፍሪካ ኅብረት 40ኛው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ጉባኤ ዛሬ ይጀምራል

ጥር 25/2014 (ዋልታ) የአፍሪካ ኅብረት 40ኛው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች (የሥራ አስፈጻሚዎች ምክር ቤት) ጉባኤ ዛሬ ይጀምራል።…

ለሽብር ቡድኖቹ ሕወሓትና ሸኔ ዓላማ ሊውል የነበሩ ቁሶችና 164 ተጠርጣሪዎች ተያዙ

ታኅሣሥ 12/2014(ዋልታ) በሕገ ወጥ መንገድ ከኢትዮጵያ ሊወጡ የነበሩ የተለያዩ አገራት ገንዘቦች እና 5 ነጥብ 8 ኪሎ…

ኬንያዊው ፖለቲከኛ ኢትዮጵያን ለድርድር ማስገደድ የሚችል ኃይል በምዕራባዊያን ምናብ ውስጥ ብቻ ነው ያለው አሉ

ኅዳር 4/2014 (ዋልታ) አሸባሪው ሕወሓት አዲስ አበባ ውስጥ ዘልቆ መግባት ወይም የኢትዮጵያ መንግሥትን ለድርድር ማስገደድ የሚችልበት…

ሕወሓት የሁሉም ኢትዮጵያዊ የህልውና ስጋት ነው ሲሉ አምባሳደር ፍፁም አረጋ ገለፁ

ኅዳር 4/2014 (ዋልታ) – አሸባሪው ሕወሓት የኢትዮጵያዊያን የኅልውና ስጋት በመሆኑ ሁሉም ዜጋ በጋራ ለመከላከል በእልህ እየተንቀሳቀሰ…

ሕወሓት ጦርነቱን ከመቀስቀስ ጀምሮ ኢሰብኣዊ ድርጊቶችን ፈጽሟል ሲሉ ሆላንዳዊው ምሁር ገለፁ

ኅዳር 3/2014 (ዋልታ) ሆላንዳዊው ምሁር ጆን አቢንክ (ፕ/ር) በሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነት ዙሪያ በሰሩት ጥናት አሸባሪው ሕወሓት…