የአፍሪካ ኅብረት 40ኛው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ጉባኤ ዛሬ ይጀምራል

ጥር 25/2014 (ዋልታ) የአፍሪካ ኅብረት 40ኛው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች (የሥራ አስፈጻሚዎች ምክር ቤት) ጉባኤ ዛሬ ይጀምራል።

ለዚህም የኅብረቱ አባል አገራት ሚኒስትሮችና የአኅጉሪቱ ልዩ ልዩ ተቋማት ኃላፊዎች አዲስ አበባ ገብተዋል።

የሚኒስትሮቹ ጉባኤ ጥር 28 እና 29 ለሚካሄደው 35ኛው የኅብረቱ የመሪዎች ጉባኤ ሊቀርቡ በሚገባቸው አጀንዳዎች ላይ ይመክራል።

ለፈጣን መረጃዎች፦

ፌስቡክ https://www.facebook.com/waltainfo

ቴሌግራም https://t.me/WALTATVEth

ዩቲዩብ https://www.youtube.com/c/WaltaTV/featured

ቲዊተር https://twitter.com/walta_info

አብራችሁን ስላላችሁ እናመሰግናለን!