የታላቁ ህዳሴ ግድብ የጀነሬተር አንቀሳቃሽ አካል የማስቀመጥ ሥራ በስኬት መከናወን

መስከረም 5/2014 (ዋልታ) የታላቁ ህዳሴ ግድብ የጀነሬተር አንቀሳቃሽ አካል (Rotar) የማስቀመጥ ሥራ ዛሬ በስኬት መከናወኑ ተገለጸ።…

በጁባ ለታላቁ ህዳሴ ግድብ እና ለአገር መከላከያ ሠራዊት ድጋፍ ከ80 ሺህ ዶላር በላይ ገቢ ተሰበሰበ

ሐምሌ 27/2013 (ዋልታ) –  በደቡብን ሱዳን ጁባ በተካሄደ የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም ለታላቁ ህዳሴ ግድብ እና ለአገር…

ኢትዮጵያውያን በሚችሉት ቋንቋ ስለህዳሴ ግድቡ ያለውን እውነታ ለዓለም ሊያስረዱ እንደሚገባ ተጠቆመ

ሰመራ፣ ሰኔ 05/2013(ዋልታ) – ኢትዮጵያውያን በሁሉም በሚችሉት ቋንቋ ስለታላቁ ህዳሴ ግድብ ያለውን እውነታ ለዓለም አቀፉ ማህበረሰብ…

በካናዳ ለታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ከ22ሺህ ዶላር በላይ ተሰበሰበ

ግንቦት 23/2013 (ዋልታ) – በካናዳ ሰስካቹዋን ግዛት ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ በተደረገው የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም…

በታላቁ ህዳሴ ግድብ ዙሪያ የምሁራንን ተሳትፎ የሚያስተባብር ፎረም ሊመሰረት ነዉ

የካቲት 21/2013 (ዋልታ) በታላቁ ህዳሴ ግድብ ዙሪያ የምሁራንን ተሳትፎ የሚያስተባብር ፎረም ለመመሰረት የሚያግዝ ጊዜያዊ ኮሚቴም ተደራጅቷል፡፡…

በስድስት ወራት ለታላቁ ህዳሴ ግድብ ከ1 ቢሊዮን ብር በላይ ድጋፍ ተሰበሰበ

ባለፉት ስድስት ወራት ብቻ ለታላቁ ህዳሴ ግድብ ከ1 ቢሊዮን ብር በላይ ድጋፍ መሰብሰቡን የታላቁ ህዳሴ ግድብ…