ዓለም ዐቀፍ ተራድኦ ድርጅቶችም ሆኑ መገናኛ ብዙኃን የአሸባሪ ቡድኑን የጥፋት ሥራ አሁንም እያወገዙ አይደሉም – አምባሳደር ዲና ሙፍቲ

ታኅሣሥ 5/2014 (ዋልታ) ዓለም ዐቀፍ ተራድኦ ድርጅቶችም ሆነ ዓለም ዐቀፍ መገናኛ ብዙኃን የአሸባሪ ቡድኑን የጥፋት ሥራ…

አፍሪካውያን ለኢትዮጵያ እውነተኛ ድጋፍ እያደረጉ ነው – አምባሳደር ዲና ሙፍቲ

ኅዳር 14/2014 (ዋልታ) በዓለም ዙሪያ ምዕራባውያንን ለመቃወምና ኢትዮጵያን ለመደገፍ እየተካሄዱ ባሉ የድጋፍ ሰልፎች አፍሪካውያን በተለይ ጎረቤት…

የጠቅላይ ሚኒስትሩ ሩዋንዳና ኡጋንዳ ጉብንት በአምባሳደር ዲና መግለጫ

ነሐሴ 27/2013 (ዋልታ) የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የሩዋንዳ እና ኡጋንዳ ጉብኝት ስኬታማ እንደነበረ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር…

የአሜሪካው ሴናተር ጂም ኢንሆፌን በኢትዮጵያ ውጤታማ ጉብኝት ነበራቸው – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

ግንቦት 25/2013 (ዋልታ) – የአሜሪካው ሴናተር ጂም ኢንሆፌን በኢትዮጵያ ውጤታማ ጉብኝት ማድረጋቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ።…

አሜሪካ በኢትዮጵያ ላይ የጣለችው የጉዞ እገዳ የሁለቱ ሀገራት ወዳጅነትና ግንኙነት የማይወክል ነው- የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ግንቦት 17/2013 (ዋልታ) -አሜሪካ በኢትዮጵያ ላይ የጣለችው የጉዞ እገዳ ማዕቀብ የሁለቱ ሀገራት ወዳጅነትና…

ሱዳን የቤንሻንጉል መሬት የእኔ ነው ማለቷ የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት የሚፃረር ነው- የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

ሚያዝያ 26/2013 (ዋልታ) – የሱዳን መንግስት የቤንሻንጉል መሬት የእኔ ነው ማለቷ የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት የሚፃረር መሆኑን የውጭ…