ምርጫው ሰላማዊ እንዲሆን በቂ ዝግጅት መደረጉን የብሔራዊ ደህንነትና መረጃ አገልግሎት አስታወቀ

ሰኔ 07/2013 (ዋልታ) – የፊታችን ሰኞ የሚካሄደው ሀገራዊ ምርጫ በሰላም እንዲጠናቀቅ የፌዴራል እና የክልል የደህንነትና የፀጥታ…