በአማራ ክልል የሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ከጥር 1 ጀምሮ ባሉት ሁለት ሳምንታት ትምህርት ይጀምራሉ – የትምህርት ሚኒስቴር

ታኅሣሥ 19/2016 (አዲስ ዋልታ) በአማራ ክልል የሚገኙ የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች ከጥር 1/2016 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት ሁለት ሳምንታት…

በሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ በደረሰው አደጋ ጉዳት የደረሰባቸው ተማሪዎች የህክምና ክትትል እየተደረገላቸው መሆኑ ተገለጸ

መስከረም 30/2015 (ዋልታ) በሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ በደረሰ የድልድይ መፍረስ አደጋ የተጎዱ የ12ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች በሐዋሳ ሪፈራል…

የግሪክ ማኅበረሰብ ት/ቤት ለትርፍ ያልተቋቋመ ት/ቤት ሆኖ እንዲቀጥል ከስምምነት ተደረሰ

ሰኔ 10/2014 (ዋልታ) የግሪክ ማኅበረሰብ ትምህርት ቤት የአደረጃጀት ለውጥ በማድረግ ለትርፍ ያልተቋቋመ ትምህርት ቤት ሆኖ እንዲቀጥል…

ሚኒስቴሩ የወደሙ ትምህርት ቤቶችን መልሶ ለመገንባት ከ1.6 ቢሊዮን ብር በላይ መደበ

ጥር 21/2014 (ዋልታ) የትምህርት ሚኒስቴር በጦርነቱ የወደሙ ትምህርት ቤቶችን መልሶ ለመገንባት ከ1 ነጥብ 6 ቢሊዮን ብር…

በመቐሌ፣ አክሱም፣ አዲግራት፣ ራያ እና ወልዲያ ዩኒቨርሲቲ ለሚማሩ ተማሪዎች ጊዜያዊ ምደባ ይፋ ሆነ

ጥቅምት 25/2014 (ዋልታ) የትምህርት ሚኒስቴር በመቐለ፣ አክሱም፣ ዓዲግራት፣ ራያ እንዲሁም ወልዲያ ዩኒቨርሲቲ ሲማሩ የነበሩና በፀጥታ ችግር…

የትምህርት ሚኒስትሩ ከሰራተኞች ጋር ውይይት አካሄዱ

መስከረም 28/2014 (ዋልታ) የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሀኑ ነጋ ከትምህርት ሚኒስቴር አጠቃላይ ሰራተኛ ጋር በቀጣይ በትኩረት ሊሰሩ…