ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ፖላንድ በተካሄደው የአለም የቤት ውስጥ የዙር ውድድር ድል አደረጉ

የካቲት 11/2013 (ዋልታ) – ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ፖላንድ ቶሩን በተካሄደው የአለም የቤት ውስጥ የዙር  ውድድርን  በድል አጠናቀዋል።…