ምክትል ከንቲባ አዳነች የመሰረት ድንጋይ ተቀምጦ ስራ ያልተጀመረባቸውን ሆስፒታሎች ግንባታ አስጀመሩ

የካቲት 18፣ 2013 (ዋልታ) – የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ አዳነች አበቤ ላለፉት ሰባት ዓመታት…

በመዲናዋ ለ229 ሺህ በላይ ነዋሪዎች የስራ እድል ተፈጥሯል – ም/ከንቲባ አዳነች አቤቤ

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ባለፉት 6 ወራት ለ229 ሺህ 370 ነዋሪዎች አዲስ የስራ እድል መፈጠሩን ምክትል…

የዓድዋ ድል ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ለሚንቁ እንደሚዋረዱ ማሳያ ታሪክ ነው – ምክትል ከንቲባ አዳነች አቤቤ

የዓድዋ ድል የአፍሪካዊያን ሁሉ ድል እንደሆነ እና ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ለሚንቁ ሁሉ እንደሚዋረዱ ማሳያ የሆነ ታሪክ መሆኑን…

በ5.5 ቢሊየን ብር ድጋፍ በኢንዱስትሪ ዘርፍ ላይ ለሚሰማሩ ዜጎች የሥራ እድል ለመፍጠር እየተሰራ ነው

በኢትዮጵያ ከልማት ባንክ በተገኘ 5.5 ቢሊየን ብር ድጋፍ አነስተኛ እና መካከለኛ ኢንዱስትሪ ዘርፍ ላይ ለሚሰማሩ ዜጎች…

በመዲናዋ ለአራት ወራት የሚቆይ የወጣቶች የአረንጓዴ ልማትና የአካባቢ ጥበቃ ስራ ተጀመረ

በአዲስ አበባ ከተማ ለቀጣይ አራት ወራት የሚቆይ የወጣቶች የአረንጓዴ ልማት እና የአካባቢ ጥበቃ ስራ ተጀመረ ።…