ምርጫ ቦርድ ብልፅግና ፓርቲ ተጨማሪ መረጃዎችን እንዲያቀርብ ጠየቀ

ሚያዝያ 19/2014 (ዋልታ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ብልፅግና ፓርቲ ጠቅላላ ጉባኤውን በተመለከተ ተጨማሪ ሰነዶች እና መረጃዎችን…

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የኦሮሞ ነፃነት ንቅናቄ ፓርቲን በጊዜያዊነት ማገዱን አስታወቀ

መጋቢት 27/2014 (ዋልታ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የኦሮሞ ነፃነት ንቅናቄ ፓርቲን በጊዜያዊነት ማገዱን አስታወቀ፡፡ ቦርዱ የኦሮሞ…

ምርጫ ቦርድ ፓርቲዎች ጠቅላላ ጉባኤ በማከናወን በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ እንዲያስገቡ አሳሰበ

የካቲት 9/2014 (ዋልታ) የፖለቲካ ፓርቲዎች ጠቅላላ ጉባኤ በማከናወንና አስፈላጊ የሰነድ ማሻሻያዎችን በማድረግ በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ…

ቦርዱ ከፖለቲካ ፖርቲ አመራሮች ጋር ምክክር እያካሄደ ነው

ታኅሣሥ 18/2014 (ዋልታ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ከፖለቲካ ፖርቲ አመራሮች ጋር በሚያደርገው ምክክር ከፓርቲ ተወካዮች ጋር…

የመራጮች ምዝገባ መራዘም

ጳጉሜ 5/2013 (ዋልታ) መስከረም 20 ቀን 2014 ዓ.ም ድምፅ ለሚሰጥባቸው የምርጫ ክልሎች ሲደረግ የነበረው የመራጮች ምዝገባ…

ቦርዱ የመራጮች ምዝገባ ያልተደረገባቸውንና የተቋረጡ ምርጫ ክልሎችን አስመልክቶ ውሳኔ አስተላለፈ

ነሀሴ 17/2013 (ዋልታ) – የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የመራጮች ምዝገባ ባልተካሄደባቸው እና በተቋረጠባቸው ምርጫ ክልሎችን አስመልክቶ…