ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ነጻነቱንና ገለልተኝነቱን ጠብቆ ተልዕኮውን እንዲፈጽም በቁርጠኝነት እሰራለሁ – የቦርዱ ሰብሳቢ ሜላተወርቅ ኃይሉ

ታኅሣሥ 9/2016 (አዲስ ዋልታ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ነጻነቱንና ገለልተኝነቱን ጠብቆ ተልዕኮውን እንዲፈጽም በቁርጠኝነት ለመስራት መዘጋጀታቸውን…

ቦርዱ የትግራይ ክልልን ጨምሮ 6ኛው ሀገራዊ ምርጫ ባልተካሄደባቸው አካባቢዎች እና አካባቢያዊ ምርጫን በ2016 ዓ.ም ለማካሄድ ማቀዱን ገለጸ

ግንቦት 2/2015 (ዋልታ) የትግራይ ክልልን ጨምሮ 6ኛው ሀገራዊ ምርጫ ባልተካሄደባቸው አካባቢዎች እና አካባቢያዊ ምርጫን በ2016 ዓ.ም…

በደቡብ ክልል ስድስት ዞኖችና አምስት ልዩ ወረዳዎች ለሚካሄደው ሕዝበ ውሳኔ የመራጮች ምዝገባ ተጀመረ

ታኅሣሥ 11/2015 (ዋልታ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በደቡብ ክልል ስድስት ዞኖችና አምስት ልዩ ወረዳዎች ለሚያካሂደው ሕዝበ…

ምርጫ ቦርድ ከፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ጋር የስምምነት ሠነድ ተፈራረሙ

ጥቅምት 9/2015 (ዋልታ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ እና የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት የጋራ ስምምነት…

ምርጫ ቦርድ በደቡብ ክልል ለሚያካሂደው ሕዝበ ውሣኔ የትግበራ አፈጻጸም ዝርዝር ዕቅድ ማሳያ የጊዜ ሠሌዳ ይፋ አደረገ

ጥቅምት 2/2015 (ዋልታ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በደቡብ ብ/ብ/ሕ/ክልል በሚገኙ ስድስት ዞኖች እና አምስት ልዩ ወረዳዎች…

ቦርዱ በ6ኛው አጠቃላይ ምርጫ ሂደት ላይ በተደረገ የግምገማ ውጤት ዙሪያ እየተወያየ ነው

ሚያዝያ 20/2014 (ዋልታ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ስድስተኛው አጠቃላይ የምርጫ ሂደት ላይ በተደረገ የግምገማ ውጤት ላይ…