የዳያስፖራውን ተሳትፎ የሚያጠናክር ‘ኢ-ሰርቪስ’ የተሰኘ የአገልግሎት መስጫ ሥርዓት ይፋ ሆነ

ጥር 16/2014 (ዋልታ) ዳያስፖራው በአገሩ ጉዳይ የተጠናከረ ተሳትፎ እንዲያደርግ የሚያግዝ ‘ኢ-ሰርቪስ’ የተሰኘ የአገልግሎት መስጫ ሥርዓት ይፋ…

በአሸባሪው ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች ከ2 ሚሊየን ዶላር በላይ ተሰበሰበ

ኅዳር 18/2014 (ዋልታ) ዳያስፖራው በአገር ቤት በአሸባሪው ሕወሓት ወረራ ለተጎዱ ወገኖች በ ‘eyezonethiopia.com’ መተግበሪያ አማካኝነት ያሰባሰበው…

በኦንላይን ለተጎዱ ወገኖች እስካሁን ከ1.1 ሚሊዮን ዶላር በላይ መሰብሰቡ ተገለጸ

ኅዳር 14/2014 (ዋልታ) የኢትዮጵያ ዳያስፖራ በ’eyezonethiopia.com’ መተግበሪያ አማካኝነት በአገር ቤት በግጭት ለተጎዱ ወገኖች ያሰባሰበው ገንዘብ ከ1.1…

የተናጠል ተኩስ አቁም ውሳኔው ላይ በዳያስፖራው በኩል ብዥታዎችን በማጥራት መግባባት ላይ መደረሱን ኤጀንሲው ገለጸ

ሰኔ 26/2013 (ዋልታ) – መንግስት ያደረገውን የተናጠል የተኩስ አቁም ውሳኔ ተከትሎ በዳያስፖራው አካባቢ የተፈጠረውን ብዥታ ለማጥራት…

የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ኤጀንሲ በሲያትል ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ጋር ተወያየ

ሚያዝያ 16/2013 (ዋልታ) – በኢትዮጵያ ዳያስፖራ ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር ሰላማዊት ዳዊት የተመራ የልዑካን ቡድን በሲያትልና አካባቢው…

ኢትዮጵያዊያን እና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን አገራቸውን በማስተዋወቅ ረገድ ስላላቸው ሚና ዓለም አቀፍ ውይይት ተካሄደ

በመላው ዓለም የሚገኙ ኢትዮጵያዊያን እና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን የንግድ ድርጅቶች የኢትዮጵያን መልካም ገፅታ በማስተዋወቅ ከፍተኛ ሚና እየተጫወቱ…