በቱርክ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን ለተፈናቀሉ ወገኖች ያሰባሰቡትን 27 ሺሕ ዶላር አስረከቡ

ጥር 7/2014 (ዋልታ) በቱርክ የሚኖሩና የታላቁ ጉዞ ወደ ሀገር ቤት ጥሪን ተቀብለው የመጡ የኢትዮጵያዊያን አንድነትና ትብብር…