የኦሮሚያ ስፖርት ኮሚሽን የአምስት ስታዲየሞችን ዲዛይን አዘጋጀ

ግንቦት 24/2013 (ዋልታ) – የኦሮሚያ ክልል ስፖርት ኮሚሽን በክልሉ አምስት ስታዲየሞችን ለመገንባት የሚያስችል ዲዛይን አዘጋጅቶ አስረከበ።…