ጆ ባይደን የ1.9 ትሪሊየን ዶላር የኢኮኖሚ ማነቃቂያ ማዕቀፍ ይፋ አደረጉ

ተመራጩ ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን በኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ የተመታውን የአሜሪካ ኢኮኖሚ ለማነቃቃት 1.9 ትሪሊየን ዶላር የገንዘብ ማዕቀፍ እቅድ…