መደጋገፋችን የቆየ እሴታችን ቢሆንም ይበልጥ በማጎልበት አጠናክሮ ማስቀጠል ይገባል – ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ

ሰኔ 26/2016 (አዲስ ዋልታ) መደጋገፋችን የቆየ እሴታችን ቢሆንም ይበልጥ በማጎልበት አጠናክሮ ማስቀጠል ይገባል ሲሉ የአማራ ክልል…

ዜጎች በአካባቢያቸው ያለውን ጸጋ ተጠቅመው በገቢ ማስገኛ ሥራዎች ላይ እንዲሰማሩ ትኩረት ተሰጥቷል – ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ

ሚያዝያ 25/2016 (አዲስ ዋልታ) ዜጎች በአካባቢያቸው ያለውን ጸጋ ተጠቅመው በገቢ ማስገኛ ሥራዎች ላይ እንዲሰማሩ የክልሉ መንግስት…

የፈረንሳይ መንግስት ለክልሉ ልማቶች የሚያደርገው ድጋፍ የሚበረታታ ነው – ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ

መጋቢት 19 /2016 (አዲስ ዋልታ) የፈረንሳይ መንግስት በአማራ ክልል ለሚካሄዱ የቱሪዝም፣ የጤናና ሌሎች ልማቶች እያደረገ ያለው…

ያሳለፍናቸው የፈተና ጊዜያት ምግባራችን እና ተግባራችንን መቅረጽ አለባቸው – ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ

መጋቢት 2/2016 (አዲስ ዋልታ) ያሳለፍናቸው የፈተና ጊዜያት ምግባራችን እና ተግባራችንን መቅረጽ አለባቸው ሲሉ የአማራ ክልል ርዕሰ…

ርዕሰ መስተዳድሩ በአማራ ክልል ሰላም ለማፅናት የፀጥታ ኃይሉን የማጠናከር ስራ ተጠናክሮ ይቀጥላል አሉ

የካቲት 14/2016 (አዲስ ዋልታ) በአማራ ክልል የተገኘውን ሰላም ለማስፋትና ለማጽናት የፀጥታ ኃይሉን በማደራጀትና በማሰልጠን ለቀጣይ ተልዕኮ…

ክልላችን አሁን ወደ ደረሰበት የሰላማዊ ሁኔታ ለመመለስ ለሰሩ ጸጥታ ኃይሎች ታላቅ ክብር አለን – ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ

ጳጉሜን 2/2015 (አዲስ ዋልታ) ክልላችን አሁን ወደ ደረሰበት ሰላማዊ ሁኔታ ለመመለስ ለሰሩ የመከላከያ ሰራዊት፣ ለክልል ጸጥታ…