ኢትዮጵያ የግድቡን 2ኛ ዙር ውሃ ከመሙላቷ በፊት ሱዳንና ግብፅ ለመረጃ ልውውጥ የግድብ ኦፕሬተሮችን እንዲሰይሙ ጥሪ አቀረበች

ሚያዚያ 02/2013 (ዋልታ) – ኢትዮጵያ በመጪው የክረምት ወራት የታላቁን የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ሁለተኛ ዙር ውሃ ከመሙላቷ…

የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ፕሮጀክት ከምንም በላይ በቀዳሚነት የሚጠቀስበት ትልቁ ምክንያት ታሪካዊ ትርጉም እና ኢኮኖሚያዊ ፍቺ በመያዙ ነው – አቶ ደመቀ መኮንን

መጋቢት 24/2013 (ዋልታ) – ለኢትዮጵያውያን የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ፕሮጀክት ከምንም በላይ በቀዳሚነት የሚጠቀስበት ትልቁ ምክንያት…

ግብጽና ሱዳን የህዳሴ ግድብን ለውስጥ የፖለቲካ ችግሮቻቸው መፍትሄ ለማድረግ እየጣሩ ነው – ምሁራን

መጋቢት 09/2013 (ዋልታ) – ግብጽና ሱዳን የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታን የውስጥ ፖለቲካ ችግሮቻቸው የመፍትሄ ቁልፍና…

አሜሪካ በታላቁ በህዳሴ ግድብ ዙሪያ በሚደረገው ድርድር ሶስቱም ሀገራት ካልጋበዟት በስተቀር ጣልቃ እንደማትገባ አስታወቀች

መጋቢት 09/2013 (ዋልታ) – አሜሪካ በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ዙሪያ በሚደረገው ድርድር ሶስቱም አገራት ካልጋበዟት በስተቀር…

የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብን 10ኛ አመት አስመልክቶ ውይይት ተካሂዷል

መጋቢት 08/2013 (ዋልታ) – የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ፕሮጀክት 10ኛ አመት የምስረታ በዓል አስመልክቶ የብሄራዊ ሲምፖዚየም…

ግብፅ እና ሱዳን በኢትዮጵያ ላይ ተጽዕኖ ለመፍጠር የፕሮፓጋንዳ ስራ እየሰሩ ነው – ዶ/ር አረጋዊ በርሄ

መጋቢት 08/2013 (ዋልታ) – ግብፅ እና ሱዳን በኢትዮጵያ ላይ ተጽዕኖ ለመፍጠር በአረቡ ሀገራት እና በምዕራባዊያኑ ዘንድ…