በሕገወጥ የወርቅ ምርትና ግብይት ተሳትፈዋል የተባሉ 32 የመንግሥት ኃላፊዎችና የጸጥታ አመራሮች በቁጥጥር ስር ዋሉ

ሰኔ 18/2015 (ዋልታ) በሕገወጥ የወርቅ ምርት፣ ግብይትና ዝውውር ተሳትፎ ነበራቸው የተባሉ 32 የመንግሥት ኃላፊዎች፣ የጸጥታ መዋቅር…

ወደ መቀሌ እና ሽሬ በሚደረጉት በረራዎች ከታሪፍ በላይ በማስከፈል የተጠረጠሩ ግለሰቦችን ተጠያቂ የማድረግ ሥራ እየተከናወነ ነው

የካቲት 20/2015 (ዋልታ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከአዲስ አበባ ወደ መቀሌ እና ሽሬ በሚያደርጋቸው በረራዎች በአዲስ አበባ…

የኢትዮጵያና የሱዳን የመረጃ ተቋማት ቀጣናዊ ሰላምና መረጋጋትን ለማጠናከር በሚያስችሉ ጉዳዮች ዙሪያ ምክክር አደረጉ

ጥቅምት 4/2015 (ዋልታ) የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት እና የሱዳን ሪፐብሊክ አቻው ጀነራል ኢንተለጀንስ ሰርቪስ የምሥራቅ አፍሪካ…

ምክር ቤቱ የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎትን እንደገና ለማቋቋም የቀረበውን ረቂቅ አዋጅ ለዝርዝር ዕይታ መራ

ግንቦት 11/2014 (ዋልታ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎትን እንደገና ለማቋቋም የቀረበውን ረቂቅ አዋጅ…

ለሽብር ቡድኖቹ ሕወሓትና ሸኔ ዓላማ ሊውል የነበሩ ቁሶችና 164 ተጠርጣሪዎች ተያዙ

ታኅሣሥ 12/2014(ዋልታ) በሕገ ወጥ መንገድ ከኢትዮጵያ ሊወጡ የነበሩ የተለያዩ አገራት ገንዘቦች እና 5 ነጥብ 8 ኪሎ…