227 ሺሕ 519 አዳዲስ ደንበኞች የኤሌክትሪክ ተጠቃሚ መሆናቸው ተገለጸ

ሚያዝያ 17/2015 (ዋልታ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በበጀት ዓመቱ ባለፉት 9 ወራት 227 ሺሕ 519 አዳዲስ ደንበኞችን…

ከ200 በላይ የገጠር ከተሞችን የኤሌክትሪክ ተጠቃሚ ለማድረግ እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ

ሚያዝያ 10/2015 (ዋልታ) ከዋናው ግሪድ ርቀው የሚገኙ ከ200 በላይ የገጠር ከተሞችን የኤሌክትሪክ ተጠቃሚ ለማድረግ እየሰራ መሆኑን…

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በ120 ሰራተኞች ላይ እርምጃ መውሰዱን አስታወቀ

ነሐሴ 12/2014 (ዋልታ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት 221 አመራር እና ሰራተኞች ላይ ማጣራት አካሂዶ 120 ሰራተኞች ላይ…

ከባሕር ዳር – ዳንግላ የኤሌክትሪክ አስተላለፊ መስመር ጥገና ተጠናቆ አገልግሎት መስጠት ጀመረ

መጋቢት 13/2014 (ዋልታ) ከባሕር ዳር – ዳንግላ የሚሄደው 66 ኪሎ ቮልት የኤሌክትሪክ አስተላለፊ መስመር ጥገና ተጠናቆ…

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ለሚያስገነባው ባለ36 ወለል ህንጻ የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ

ጥር 14/2014 (ዋልታ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ለሚያስገነባው ባለ36 ወለል ህንጻ የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ፡፡ ህንጻው በዘመናዊ ቴክኖሎጂ…

ዝቅተኛና መካከለኛ ኢንዱስትሪዎች በገና በዓል ወቅት ከዋናው የኤሌክትሪክ ቋት ኃይል እንዳይጠቀሙ ተጠየቀ

ታኅሣሥ 26/2014 (ዋልታ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በመጪው የገና በዓል ወቅት ሊኖር የሚችለውን የኃይል መቆራረጥና መዋዥቅ ችግር…