አጠቃላይ የምርጫ ውጤት (ለፓርላማ)

አጠቃላይ የምርጫ ውጤት
አጠቃላይ የምርጫ ውጤት (ለፓርላማ)
—————————–
1. አዲስ አበባ ከተማ
– ብልጽግና 22 መቀመጫዎችን አሸንፏል
– አንዷን መቀመጫ አንድ የግል ዕጩ ተወዳዳሪ አሸንፈዋል
2. አፋር ክልል
– 8 የፓርላማ መቀመጫዎች አሉት
– ሰኔ 14 ምርጫ የተካሄደባቸው 6 መቀመጫዎችን በሙሉ ብልጽግና ፓርቲ አሸንፏል
3. አማራ ክልል
– ምርጫ ከተካሄደባቸው 125 የፓርላማ መቀመጫዎች ውስጥ ብልጽግና በ114ቱ አሸንፏል
– አብን 5 መቀመጫዎችን አሸንፏል
4. ቤኒሻንጉል ጉሙዝ
– 9 የፓርላማ መቀመጫዎች አሉት
– በሶስት የፓርላማ መቀመጫዎች ሰኔ 14 ምርጫ ተከናውኗል
– ሶስቱንም መቀመጫዎች ብልጽግና ፓርቲ አሸንፏል
5. ድሬዳዋ
– 2 የፓርላማ መቀመጫዎች አሉት
– ብልጽግና ፓርቲ አንዱን መቀመጫ አሸንፏል
6. ጋምቤላ ክልል
– 3 የፓርላማ መቀመጫዎች አሉት
– ሶስቱንም ምርጫ ክልሎች ብልጽግና ፓርቲ አሸንፏል
7. ኦሮሚያ ክልል
– 178 የፓርላማ መቀመጫዎች አሉት
– ምርጫ ከተካሄደባቸው 170 መቀመጫዎች ውስጥ ብልጽግና 167ቱን መቀመጫ አሸንፏል
– ቀሪ 3 መቀመጫዎችን 3 የግል ዕጩዎች አሸንፈዋል
8. ሲዳማ ክልል
– 19 የፓርላማ መቀመጫዎች አሉት
– 19ኙንም መቀመጫዎች ብልጽግና ፓርቲ አሸንፏል
9. ደቡብ ክልል
– 104 የፓርላማ መቀመጫዎች አሉት
– ምርጫ ከተከናወነባቸው 85 የፓርላማ መቀመጫዎች ውስጥ በ75ቱ ብልጽግና ፓርቲ አሸንፏል
– ኢዜማ 4 መቀመጫዎችን አሸንፏል
– የጌድዮ ህዝቦች ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ 2 መቀመጫዎችን አሸንፏል