ነሀሴ 12/2013 (ዋልታ) – በጅማ ከተማ አሸባሪውን ኦነግ ሸኔን የሚያወግዝ ሰልፍ እየተካሄደ ይገኛል::
የኦሮሞ ነጻ አውጪ ብሎ እራሱን የሚጠራው እና ኦነግ ሸኔ በመባል የሚታወቀው ታጣቂ ቡድን ከህዝባዊ ወያኔ ሃርነት ትግራይ(ህወሓት) ጋር ወታደራዊ ስምምነት ማድረጉ ይታወሳል፡፡