የፌዴሬሽን ምክር ቤት 2ኛ መደበኛ ስብሰባውን በነገው ዕለት ይካሂዳል

የፌዴሬሽን ምክር ቤት

ግንቦት 29/2013 (ዋልታ) – የፌዴሬሽን ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የፓርላማ ዘመን፣ 2ኛ መደበኛ ስብሰባውን በነገው ዕለት ያካሂዳል፡፡

ምክር ቤቱ በ2ኛ መደበኛ ስብሰባው በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔዎችንና ቀጣይ አቅጣጫዎችን ያሳልፋል ተብሎ እንደሚጠበቅ ከምክር ቤቱ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡