ምርጫ ቦርድ በደቡብ ክልል ለሚያካሂደው ሕዝበ ውሣኔ የትግበራ አፈጻጸም ዝርዝር ዕቅድ ማሳያ የጊዜ ሠሌዳ ይፋ አደረገ

ጥቅምት 2/2015 (ዋልታ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በደቡብ ብ/ብ/ሕ/ክልል በሚገኙ ስድስት ዞኖች እና አምስት ልዩ ወረዳዎች ላይ የሚያካሄደው ሕዝበ ውሣኔ የትግበራ አፈጻጸም ዝርዝር ዕቅድ ማሳያ የጊዜ ሠሌዳ ይፋ አደረገ።

መረጃውን ያገኘነው ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ማኅበራዊ ትስስር ገጽ ነው።

ለፈጣን መረጃዎች፦
ፌስቡክ https://bit.ly/3Ma7QTW