በሁሉም ስፍራ የሚገኙ ቆራጥ ልጆቿ ኢትዮጵያን ለመታደግ ዘብ ቆመዋል – ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ

ሐምሌ 26/2013 (ዋልታ) – በሁሉም ስፍራ የሚገኙ ቆራጥ ልጆቿ ኢትዮጵያን ለመታደግ  ዘብ ቆመዋል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ገልጸዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ “በሁሉም ስፍራ የሚገኙ ቆራጥ ሴቶች  እና ወንዶች ልጆችሽ  አንቺን ለመታደግ ዘብ ቆመዋል በማለት” ፈጣሪ ኢትዮጵያና ሕዝቦቿን ይባርክ! ” ሲሉም በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው  አስታውቀዋል፡፡