በባህርዳር የኤልቲኢ 4G ኔትወርክ ጀመረ

የኤልቲኢ 4G ኔትወርክ

መጋቢት 23/2013 (ዋልታ) – ኢትዮ ቴሌኮም የኤልቲኢ 4G ኔትወርክ በባህርዳር አስጀመረ፡፡

 

ኢትዮ ቴሌኮም ፈጣን የሆነውን የኤልቲኢ 4G ኔትወክርክ ማስፋፊያ መርሀ ግብርን በመላው ኢትዮጵያ ሲያስፋፋ መቆየቱ ይታውቃል፡፡

 

ይህን ተከትሎም ቴክኖሎጂውን በባህር ዳር ከተማ በማስፋፋት ማህበረሰቡን ተደራሽ የማድረግ ስራን ሲሰራ ቆይቶ በዛሬው እለት ቴክኖሎጂውን በይፋ አስጀምሯል፡፡

(በሄብሮን ዋልታው)