በታላቁ የህዳሴ ግድብ ግንባታ ላይ የሚያተኩር የምርምር ጉባኤ በአርባምንጭ ዩኒበርሲቲ እየተካሄደ ነው

በታላቁ የህዳሴ ግድብ ግንባታ ላይ የሚያተኩር የምርምር ጉባኤ

ግንቦት 24/2013 (ዋልታ) – በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ላይ የሚያተኩር የምርምር ጉባኤ በአርባምንጭ ዩኒበርሲቲ እየተካሄደ ነው።

ጉባኤው አንድ ድምፅ አንድ አቋም ለህዳሴው ግድብ በሚል መሪ ቃል ነው እየተካሄደ ያለው።

በመድረኩ ላይ የውሃ፣ መስኖ ኢነርጂ ማኒስትሩ ዶክተር ኢንጅነር ስለሺ በቀለ የህዳሴ ግድብ ግንባታ ህዝባዊ ማስተባበሪያ ምክር ቤት ጽ/ቤት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር አረጋዊ በርሄ ተገኝተዋል።

(በአሳየናቸው ክፍሌ)