የምዕራባውያንን ጣልቃ ገብነት የሚቃወም ሰልፍ በእስራኤል ተካሄደ

ኅዳር 12/2014(ዋልታ) የምዕራባውያንን ጣልቃ ገብነት የሚቃወም ሰልፍ በእስራኤል ተካሄደ፡
በእስራኤል የሚኖሩ ትውልድ ኢትዮጵያውያንና ኢትዮጵያውያን ምዕራባውያን በኢትዮጵያ ላይ የሚያደርጉት ጫና እንዲያቆሙ፣ እስራኤል ለኢትዮጵያ መንግስት የምትሰጠውን ድጋፍ አጠናክራ እንድትቀጥል ጥያቄ ማቅረባቸውን ከእስራኤል የኢትዮጵያ ኤምባሲ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡