የብልጽግና ፓርቲ የስራ ሹመት ሰጠ

የካቲት 10/2013 (ዋልታ) – የብልጽግና ፓርቲ ዋና ጽህፈት ቤት ለተለያዩ አመራሮች የስራ ሹመት ሰጠ፡፡

በዚህም መሰረት፣

  1. አቶ ሃፍታይ ገብረእግዚአብሔር የትግራይ ክልል ብልጽግና ጽህፈት ቤት ኃላፊ፣
  2. አቶ ነብዩ ስሑል በብልጽግና ፓርቲ ዋና ጽህፈት ቤት አደረጃጀት ዘርፍ የአባላት ክትትልና ድጋፍ ቢሮ ኃላፊ ሆነው መሾማቸውን ከብልጽግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት የተገኘው መረጃ አመላክቷል፡፡