የኢትዮጵያ ማሪታይም አካዳሚ ተማሪዎች እያስመረቀ ነው

መስከረም 25/2015 (ዋልታ) በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የኢትዮጵያ ማሪታይም አካዳሚ ለ20ኛ ዙር ሲያሰለጥናቸው የቆዩትን ተማሪዎች እያስመረቀ ይገኛል።

ተመራቂዎቹ በኤሌክትሪካል ቴክኒካል ካዴት የትምህርት ዘርፍ ሲከታተሉ የቆዩ መሆናቸውን አሚኮ ዘግቧል።