የከተማ አስተዳደሩ አመራሮች የአንድ ወር ደመወዝ ለሰራዊቱ ለገሱ

ሐምሌ 30/2013 (ዋልታ) – የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከፍተኛ አመራሮች የአንድ ወር ደመወዛቸውን ለመከላከያ ሰራዊት ለግሰዋል።

ከፍተኛ አመራሮቹ ሀገር የማዳን ጥሪውን ተከትሎ የአንድ ወር ደመወዛቸውን ለመስጠት ፈቃደኛ መሆናቸውን ገልጸው ለመከላከያ ሰራዊቱ ደም እየለገሱም ይገኛሉ።

(በትዕግስት ዘላለም)