የጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሰራተኞች ጋር ውይይት

መስከረም 14/2014 (ዋልታ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሰራተኞች ጋር ውይይት አደረጉ፡፡

የበለፀገች ኢትዮጵያን ለመገንባት  ባለፉት ሶስት ዓመታት  ተግባራዊ  እየተደረገ ያለው የለውጥ ሂደት ማስቀጠል በሚቻልበት ሂደት ዙሪያ መምከራቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡