ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ለድምጻዊ ቴዲ አፍሮ የክብር ዶክትሬት ሊሰጥ ነው

ሐምሌ 22/2013 (ዋልታ) – የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ለድምጻዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) የክብር ዶክትሬት ለመስጠት ዛሬ ባካሄደው የሴኔት ስብሰባ አፀደቀ፡፡

በዚህም ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) ቅዳሜ ሐምሌ 24/2013 ዓ.ም በተማሪዎች ምረቃ ዕለት ተገኝቶ የክብር ዶክትሬቱን እንደሚቀበል ከዩኒቨርሲቲው ያገኘነው መረጃ አመላክቷል፡፡