ፖሊስ ኮሚሽን ፖሊሳዊ የደንብ ልብስና ዓርማ ማብሰሪያ መርሀ-ግብር አካሄደ

ሰኔ 12/2013 (ዋልታ) – የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አዲስ ፖሊሳዊ የደንብ ልብስ እና ዓርማ የማብሰሪያ መርሀ-ግብር በመስቀል አደባባይ እየተካሄደ ይገኛል።

የአዲስ አበባ ፖሊስ ላለፉት ዓመታት ሲጠቀምበት የነበረውን ፖሊሳዊ የደንብ ልብስ እና ዓርማ በመቀየር በአዲስ ተክቶ ዛሬ እያስተዋወቀ እንደሚገኝ ኢዜአ ዘግቧል፡፡